የብአዴንን 34ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ከድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ የተከበራችሁ የአማራ ክልልና የአገራችን ህዝቦች፣ የብአዴን አባላትና የትግሉ ደጋፊዎች!!
የብሄረ አማራ ዴሞክራሲ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ እንኳን ለድርጅታችን 34ኛ ዓመት የልደት በዓል አደረሳችሁ እያለ የተሰማውን ደስታ ይገልጻል፡፡ ብአዴን በትግልና በድል ጎዳና እየተራመደ እነሆ ዛሬ 34ኛ ዓመቱን በማክበር ላይ ይገኛል፡፡
ክልላችንም ሆነ አገራችን ቀድመው ስልጣኔ ከጀመሩ አገራት ተርታ የሚመደቡ ናቸው። አገራዊ ሉዓላዊነታችንን አስጠብቀን የቆየን ህዝቦች ነን። ታታሪ ህዝቦችና የብልጽግና መነሻ የሚሆኑ የተፈጥሮ ፀጋ ባለቤቶች መሆናችንም ግልጽ ነው። የቋንቋ፣ የኃይማኖትና የባህል ብዝሃነት በሰፈነባት አገራችን በመከባበርና በመቻቻል ለሌሎች ምሳሌ የሚሆኑ ምርጥ እሴቶች ባለቤት የሆኑት ህዝቦቻችን ለዘመናት በገጠማቸው ፀረ ዴሞክራሲያዊና ፀረ ልማት አገዛዝ ምክንያት የጉልበታቸው፣ የመሬታቸው እንዲሁም ያፈሩት ሃብት አዛዥና ባለቤት ሳይሆኑ በመቆየታቸው ድህነትና ኋላቀርነት እየተከማመረ ሂዶ የኋላ ኋላ በዓመታት ልዩነት በሚከሰት ድርቅ ምክንያት በሚሊዮኖች ላይ ይደርስ የነበረው ሰብዓዊ እልቂት መገለጫችን የሆነበት ሁኔታ ተፈጥሮ ነበር። በመሆኑም የዓለም ማህበረሰብ አገራችንን በገናና ስልጣኔያችን፣ በፀረ ቅኝ ግዛት ተጋድሎ ታሪካችን፣ ከብዝሃነታችን ጋር ተያይዞ ያሉንን መልካም እሴቶች ማውሳቱን ትቶ የድህነትና የኋላቀርነት አልፎ ተርፎም የችግርና የመከራ ምሳሌ አድርጐ እስኪመስለን የደረስንበት ሁኔታ ተፈጥሮ እንደቆየ ግልፅ ነው፡፡
Pages: 1  2  3  


Folder # of Folders # of Documents  
Abyotawi Demokracy 0 2
Showing 1 result.

Amhara National Democratic Movement (ANDM)

ANDM was founded on November 1981 by 37 progressive individuals in Tigray at a palace called Tekrarwuha, the then name of the movement was Ethiopian people’s Democratic Movement (EPDM). The founding members of EPDM were spliter group of the former Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP). There main reason behind whose their abandon was means of struggle, these progressive individuals realized that overthrow of Derg is difficult by urban atrocity rather it would be possible through long rural based armed struggle. After organizing itself under a democratic program for five months, EPDM waged armed struggle against the military regime in Waghimar province of then Wollo Region. It was one of the Founding Member of EPRDF.

 

The 37 ANDM founder members(1973)
 1. Asmare Kobeliew (Dagnachew Tadese)
 2. Aschenaki (Selomon)]
 3. Eyobe
 4. Kibebew(Alemayehu)
 5. Zergaw
 6. Sharew
 7. Hailie
 8. Asrade(Demilew Zewidie)
 9. Zeleke(Demilie Alemu)
 10. Osman Ashenie(Gietu)
 11. Ayalew
 12. Kelikay Gubena
 13. Mulualem Abebe
 14. Hilie Tilahun
 15. Tesema G/Hiwot
 16. Yoseph Reta
 17. Addisu Legese
 18. Tefera Waluwa
 19. Bereket Simon
 20. Tadese Kassa
 21. Hilawi Yoseph
 22. Melese Tilahun
 23. Abate Mekonnen
 24. Asefash Tasew
 25. Genet Tadese
 26. Eyasu Belachew
 27. Sisay Asefa
 28. Teshome Eshetu
29. Wolidu Abera
30.  Dawid(Gashaw Kebede)
31.Yaried(Ayaliew Kebede)
32.Abidie(G/Silasie)
33.Dejen(Mitiku Ashebir)
34.Tomibie(Faris Mengesha)
35.Ketema Bariaw
36.Getachew Jebiesa(Yaried Tibebu)
37.Tamirat Layinie(Getachew Mamo)
 
 
Legend:
From no 1 up to 13 Martyred During Struggle
From no 14 up to 29 still Exist in ANDM
From no 30 up to 37 abandoned  ANDM