የኢንዱስትሪ ልማትን በማስፋፋት የአገራችንን ህዝቦች ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተጋ ያለ ህዝባዊ ድርጅት- ኢህአዴግ

የኢንዱስትሪ ልማትን በማስፋፋት የአገራችንን ህዝቦች   ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተጋ ያለ ህዝባዊ ድርጅት - ኢህአዴግ የተከበራችሁ የአገራችን ህዝቦች !  የኢንዱስትሪ ልማት በአገራችን ለዘመናት ተረስቶ የኖረና በተሳሳቱ የገዥዎች...

ኢህአዴግን መምረጥ የአገራችንን ከተሞች የህዳሴ ጉዞን ማስቀጠል ነው!

ኢህአዴግን መምረጥ የአገራችንን ከተሞች የህዳሴ ጉዞን ማስቀጠል ነው ! የተከበራችሁ የአገራችን ህዝቦች ! የአገራችን ከተሞች የእድሜያቸውን ያክል ለውጥ የሚታይባቸው አልነበሩም፡፡ የሃገራችን መዲና አዲስ አበባን ጨምሮ ሁሉም ከተሞች በሚባል ደረጃ በገዥዎች የተሳሳተ ፖሊሲና አመራር ለልማትና...

ኢህአዴግን መምረጥ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ልማት በማፋጠን ህዳሴያችንን ማሳካት ነው!

ኢህአዴግን መምረጥ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ልማት በማፋጠን ህዳሴያችንን ማሳካት ነው ! የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች በኢህአዴግ የሚመራው መንግስታችን ሀገራችንን ከድህነትና ኋላቀርነት በማላቀቅ ፈጣን ዕድገት ለማምጣት የቀየሳቸውን ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች በብቃት ለማስፈፀም...

ብዝሃነትን ያስተናገደው የፌዴራል ስርዓታችን ዴሞክራሲያዊ አንድነቷ የተጠናከረ አዲሲቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት አስችሎናል!

ብዝሃነትን ያስተናገደው የፌዴራል ስርዓታችን ዴሞክራሲያዊ አንድነቷ የተጠናከረ አዲሲቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት አስችሎናል! የተከበራችሁየአገራችንህዝቦች፣ አገራችን ኢትዮጵያ የገናና፣ ስልጣኔ ባለቤትና በህዝቦቿ መስዋእትነት ነጻነቷን አስከብራ የኖረችነች፡፡ እነዚህ አወንታዊ መገለጫዎች ቢኖሯትም...

ኢህአዴግን መምረጥ የአገራችን ከተሞች የህዳሴ ጉዞን ማስቀጠል ነው!

ኢህአዴግን መምረጥ የአገራችን ከተሞች የህዳሴ ጉዞን ማስቀጠል ነው ! የተከበራችሁ የአገራችን ህዝቦች ! የአገራችን ከተሞች የእድሜያቸውን ያክል ለውጥ የሚታይባቸው አልነበሩም፡፡ የሃገራችን መዲና አዲስ አበባን ጨምሮ ሁሉም ከተሞች በሚባል ደረጃ በገዥዎች የተሳሳተ ፖሊሲና አመራር ለልማትና...

በገጠር ያካሄድናቸው የማህበራዊ ልማት ስራዎች የአርሶ አደሩን ኑሮ በማሻሻል ፍትሐዊ ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ አስችሏል!

በገጠር ያካሄድናቸው የማህበራዊ ልማት ስራዎች  የአርሶ አደሩን ኑሮ በማሻሻል ፍትሐዊ ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ አስችሏል! የተከበራችሁ የአገራችን ህዝቦች በትናንቱ ዕትማችን የግብርናና ገጠር ልማት ስራዎቻችን የአብዛህኛውን ህዝባችንን ኑሮ በማሻሻልና ለአጠቃላይ አገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገታችን...

ኢህአዴግ የገጠሩን ህዝባችንን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ያረጋገጡ የማሕበራዊና የመሰረተ ልማት አውታሮችን በማስፋፋት ላይ ያለ ህዝባዊ ድርጅት ነው!

ኢህአዴግ የገጠሩን ህዝባችንን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ያረጋገጡ   የማሕበራዊና የመሰረተ ልማት አውታሮችን በማስፋፋት ላይ ያለ ህዝባዊ ድርጅት ነው! የተከበራችሁ የአገራችን ህዝቦች በገጠር የምናካሂዳቸው የማህበራዊ እና መሰረተ ልማት ስራዎች የአብዛህኛውን ህዝብ ፍትሐዊ ተጠቃሚነት...

ኢህአዴግ በተከተለው ትክክለኛ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በአገር ደረጃ በምግብ እህል እራሳችንን ያስቻለ ስኬት ተመዝግቧል!

ኢህአዴግ በተከተለው ትክክለኛ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በአገር ደረጃ በምግብ እህል እራሳችንን ያስቻለ ስኬት ተመዝግቧል ! የተከበራችሁ የአገራችን ህዝቦች አገራችን ልማቷን ለማፋጠን የሚያስችላት በቂ...

ኢህአዴግ የተከተላቸው ትክክለኛ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች በግብርናና ገጠር ልማት አንጸባራቂ ስኬቶች እንዲመዘገቡ አስችሏል

ኢህአዴግ የተከተላቸው ትክክለኛ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች በግብርናና ገጠር ልማት አንጸባራቂ ስኬቶች እንዲመዘገቡ አስችሏል የተከበራችሁ የአገራችን ህዝቦች! ባለፉት 23 አመታት በኢህአዴግ ትክክለኛ ፖሊሲና ቁርጠኛ አመራር እመርታዊ ስኬቶችና ለውጦች ከተመዘገበባቸው መስኮች ውስጥ የግብርናና የገጠር...