የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ሰራተኞች 34ኛውን የብአዴን የምስረታ በዓል አከበሩ

  የኢህአዴግ ምክርቤት፣ የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ኮሚቴ፣የህወሓትና የብአዴን ማስተባበርያ ጽህፈት ቤት ሰራተኞች 34ኛውን የብአዴን/ኢህአዴግ የምስረታ በዓል ዛሬ አከበሩ፡፡ በዓሉ በኢህአዴግ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ዛሬ...ስድስተኛው የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም በፓናል ውይይት ቀጥሎ ዋለ

  ስድስተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በአራት የተለያዩ አዳራሾች በአራት የተለያዩ ጥናታዊ ፅሁፎች በፓናል ውይይት ቀጥሎ ውሏል፡፡ በፓናል ውይይቶቹ የድሬደዋ ታሪክ፣ የአሁኗ ድሬደዋና የነገይቱ ድሬደዋ የሚሉ ሶስት ታላላቅ ርዕሰ...የፌደራል ዞን የብአዴን አባላት ኮንፈረንስ በተሳካ ሁኔታ ተናቀቀ

  “አንፀባራቂ ድሎቻችንን የሚፈታተኑ ድክመቶቻችንን በማረም ለመድረኩ ተልዕኳችን እንብቃ” በሚል መሪ ቃል ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የፌደራል ዞን የብአዴን አባላት ኮንፈረንስ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ፡፡ ...“ሁለንተናዊ የሰው ኃይል አቅም ግንባታውን አጠናክረን እንቀጥላለን”ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

  ኢትዮጵያ ወደ ኢንዱስትሪ መር የኢኮኖሚ መዋቅር ለምታደርገው ሽግግር ለማሳካት ሁለንተናዊ የሰው ኃይል ግንባታ ተጠንክሮ እንደሚቀጥል የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ...Showing 1 - 5 of 145 results.
Items per Page
Page of 29