አምስተኛው ሀገራዊ አጠቃላይ ምርጫ ፍትሃዊ፤ ዴሞክራሲያዊና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የባለድርሻ አካላት ሚና ምን መሆን እንዳለበት የሚመክር ውይይት ተካሄደ፡

፡   ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው በዚህ የውይይት መድረክ ላይ የፌዴራልና የክልል...የኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የ2007 በጀት አመት ዝግጅትና የተግባር አጀማመር ገምግሞ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

  የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከታህሳስ 10-12 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው በ2007 የመንግስትና የድርጅት ስራዎች የዝግጅትና የተግባር አጀማመር በዝርዝር...የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ጀመረ፡፡

  የኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በ2007 የበጀት አመት የልማት፣ የመልካም አስተዳደር ስራዎች የቅድመ ዝግጅቶችንና የተግባር አጀማመር እንዲሁም የምርጫ ስራ ዝግጅት በመገምገም አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ በዛሬው እለት (ታሕሳስ 10)...የቻይናና የኢትዮጵያ ግንኙነት ወደተሻለ ምዕራፍ የተሸጋገረ መሆኑ ተጠቆመ

  በቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ አለምአቀፍ ዲፓርትመንት ምክትል ምኒስትር ሚስ ዡ ሊቢንግ የሚመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡  ዛሬ በኢህአዴግ ምክር ቤት ጽ/ቤት በመገኘት የኢፌደሪ...በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር የነበረው የብአዴን 34ኛው ዓመት የምስረታ በዓል በደማቅ ስነ-ስርዓት ተጠናቀቀ

  በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ሲከበር የነበረው 34ኛው ዓመት የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) የምስረታ በዓል ህዳር 20 ቀን 2007 ዓ.ም የብአዴን አባላት፣ የብሔሩ ተወላጆች፣ እህት...Showing 1 - 5 of 151 results.
Items per Page
Page of 31