የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽህፈት አመራሮችና ሰራተኞችደም ለገሱ

  ደም በመለገስ ክቡር የሆነው የሰውን ህይወት በመታደግ ሰብዓዊ ተግባር ላይ መሳተፋቸው የህሊና እርካታ እንደፈጠረላቸው የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አመራሮችና ሰራተኞች ገለፁ። መስከረም 7 ቀን 2007 ዓ∙ም በድርጅቱ ምክር ቤት...ምክር ቤቱ የወጣቶች ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት እየተረጋገጠ መምጣቱን አስታወቀ

  የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የወጣቶች ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት አበረታች ውጤቶች እየተመዘገቡ መሆኑን አረጋገጠ። ምክር ቤቱ በ2006 በገጠር በመስኖ ልማት፣ በእንስሳት ሃብት ልማት፣...የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ ምክር ቤት የሴቶች ተሳፊነትና ተጠቃሚነት እያደ መሆኑን ገለፀ

  የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ ምክር ቤት መስከረም 06 ቀን 2007ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት እያደገ መምጣቱን አረጋገጠ። በገጠር የመስኖ ልማት፣ የእንስሳት ሀብት ልማት፣ የተፈጥሮ ሀብት...ወደ መካከለኛ ገቢ ለመሸጋገር ለሚደረገው ትግል የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው- የኢህአዴግ ሊቀ መንበር ጓድ ኃይለማርያም ደሳለኝ

  የኢህአዴግ ወጣቶች 6ኛ ዓመት የምስረታ በዓል “ጠንካራ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ሌጋችን ለህዳሴያችን” በሚል መሪ ቃል መስከረም 4 ቀን 2007ዓ.ም በአዲስ...የኢህአዴግ ምክር ቤት በአገራችን የተጀመረውን የፖለቲካል ኢኮኖሚ ለውጥ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡

  የኢህአዴግ ምክር ቤት የአራት አመቱን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈፃፀም እንዲሁም የ2006 በጀት አመት አፈፃፀም በጥልቀት ገምግሟል፡፡ ባለፉት አመታት እየተመዘገበ ያለው...Showing 1 - 5 of 133 results.
Items per Page
Page of 27