Top News Top News

ኢህአዴግ በምዝገባ የታየው እንቅስቃሴ በድምፅ መስጫውም እንዲደገም ጥሪ አቀረበ፡፡

ኢህአዴግ በምዝገባ የታየው እንቅስቃሴ በድምፅ መስጫውም እንዲደገም ጥሪ አቀረበ፡፡  የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመቀሌ ከተማ ባካሄደውን መደበኛ ስብሰባው በመራጮች ምዝገባ የታየው አበረታች እንቅስቃሴ የምርጫውን ሰላማዊነት እስከ መጨረሻው በማረጋገጥ በድምፅ መስጫው ዕለትም መደገም እንዳለበት...

"ኢህአዴግ ለህዝብ እየሰራ ያለ ድርጅት ነው"

ኢህአዴግ ለህዝብ ተጠቃሚነት እየሰራ ያለ ድርጅት መሆኑን በተመለከትናቸው የልማት ስራዎች ማረጋገጥ ችለናል ሲሉ ሰሞኑን በቻይና አፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሴሚናር ተሳታፊ የነበሩ የአፍሪካ ገዥ ፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች አስታወቁ፡፡
ለሶስት ቀናት ሲካሄድ በነበረው ሴሚናር ላይ ተሳታፊ የነበሩ የአፍሪካ ፖለቲካ...

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ጀመረ፡፡

የኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በ2007 የበጀት አመት የልማት፣ የመልካም አስተዳደር ስራዎች የቅድመ ዝግጅቶችንና የተግባር አጀማመር እንዲሁም የምርጫ ስራ ዝግጅት በመገምገም አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ በዛሬው እለት (ታሕሳስ 10) ቀን መደበኛ ስብሰባውን መጀመሩን የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡

የቻይና-አፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሴሚናር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢሕአዴግ/ እና የቻይና ህዝብ ኮሙኒስት ፓርቲ /ሲፒሲ/ የጋራ አዘጋጅነት በልማት ውስጥ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የመንግስት ሚና›› በሚል መሪ ቃል በሂልተን ሆቴል ሴሚናር እየተካሄደ ነው፡፡

በሴሚናሩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ምክትል...

የቻይናና የኢትዮጵያ ግንኙነት ወደተሻለ ምዕራፍ የተሸጋገር መሆኑ ተጠቆመ

በቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ አለምአቀፍ ዲፓርትመንት ምክትል ምኒስትር ሚስ ዡ ሊቢንግ የሚመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ዛሬ በኢህአዴግ ምክር ቤት ጽ/ቤት በመገኘት የኢፌደሪ ምክትል ጠቅላይ ምኒስተርና የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር ተገናኝቶ...

የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ሰራተኞች 34ኛውን የብአዴን የምስረታ በዓል አከበሩ

ኢህአዴግ ምክርቤት፣ የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ኮሚቴ፣የህወሓትና የብአዴን ማስተባበርያ ጽህፈት ቤት ሰራተኞች 34ኛውን የብአዴን/ኢህአዴግ የምስረታ በዓል ዛሬ አከበሩ፡፡
በዓሉ በኢህአዴግ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ዛሬ በተከበረበት ወቅት በአዲስ አበባ ኢህአዴግ ኮሚቴ የሚድያና ሱፐርቪዥን ዘርፍ ኃላፊ ጓድ...

ስድስተኛው የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም በፓናል ውይይት ቀጥሎ ዋለ

ስድስተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በአራት የተለያዩ አዳራሾች በአራት የተለያዩ ጥናታዊ ፅሁፎች በፓናል ውይይት ቀጥሎ ውሏል፡፡ በፓናል ውይይቶቹ የድሬደዋ ታሪክ፣ የአሁኗ ድሬደዋና የነገይቱ ድሬደዋ የሚሉ ሶስት ታላላቅ ርዕሰ ጉዳዮችን የያዘ ድሬዳዋ ከየት ወደ የት የሚል ጥናታዊ ፅሁፍ በማቅረብ በይፋ ተከፍቷል፡፡

የፌደራል ዞን የብአዴን አባላት ኮንፈረንስ በተሳካ ሁኔታ ተናቀቀ

“አንፀባራቂ ድሎቻችንን የሚፈታተኑ ድክመቶቻችንን በማረም ለመድረኩ ተልዕኳችን እንብቃ” በሚል መሪ ቃል ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የፌደራል ዞን የብአዴን አባላት ኮንፈረንስ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ፡፡በኮንፈረንሱ ከተሃድሶ በኋላ በክልሉም ሆነ በአገር ደረጃ የተመዘገቡ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ስኬቶች...
Amharic Amharic English English

Most Viewed News Most Viewed News