ዜና ዜና

የኢህዴን/ብአዴን የትጥቅ ትግል ማዕከላት የነበሩ ቦታዎች ጉብኝት ተጠናቀቀ

የኢህዴን/ብአዴን የትጥቅ ትግል ማዕከላት የነበሩ ቦታዎች ጉብኝት ተጠናቀቀ * ጉብኝቱ የጋዜጠኞችና የአርቲስቶችን ቀልብ የገዛ እንደነበረም ተጠቁሟል በመጪው ህዳር 11 የሚከበረውን የብአዴን/ኢህአዴግ 35ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ‹‹የጥበብ ጉዞ›› በሚል ርዕስ የጋዜጠኞችና የአርቲስቶች ልዑካን ቡድን ላለፉት 10 ቀናት የድርጅቱ የትጥቅ ጥግል ማዕከላት የነበሩ ቦታዎችንና የኢህዴን/ብአዴን መጠንሰሻና ትግሉን ሲያካሂድበት የነበሩ በርካታ ቦታዎችን ጎበኝቷል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…

ከተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ረቂቅ እቅድ ዙሪያ የተደረገው ውይይት በሰኬት ተጠናቀቀ

ከተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ረቂቅ እቅድ ዙሪያ የተደረገው ውይይት በሰኬት ተጠናቀቀ * ፓርቲዎቹ ግብዓት ይሆኗሉ ያሏቸውን ሃሳቦች ሰንዝረዋል ኢህአዴግ 19 ከሚሆኑ የአገራችን ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በመጀመሪያው ምዕራፍ የእድገትናት ትራንስፎርሜሽን እቅድ እንዲሁም በሁለተኛው ምዕራፍ ረቂቅ እቅድ ዙሪያ ለሁለት ቀናት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ የኢኮኖሚክ ኮሚሽን የስብሰባ አዳራሽ (ኢሲኤ) ያካሄደው ውይይት በስኬት ተጠናቋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…

ኢህአዴግ ከተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ዛሬ በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ

ኢህአዴግ ከተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ዛሬ በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ የመጀመሪያው አምስት አመት የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈፃፀም የተሳካና በአብዛኛው በመነሻ የተቀመጠውን ግብ የመታ እንደሆነ ተገለፅ፡፡ በአምስት አመት የተከናወኑ ተግባራትም በተለይ በአገራችን የአይቻልም መንፈስን የሰበረና ለሁለተኛው የእድገትና ትራንስፈርሜሽን ትግበራ መነሻ የሚሆን እንደሆነ ኢህአዴግ ገለፀ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…

በአገሪቱ እየተመዘገበ ያለውን ፈጣን ዕድገት በማጠናከር መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት ርብርብ እንደሚደረግ ተገለፀ

በአገሪቱ እየተመዘገበ ያለውን ፈጣን ዕድገት በማጠናከር መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት ርብርብ እንደሚደረግ ተገለፀ 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 1ኛ አመት የስራ ዘመን ዛሬ ባካሄደው የመክፈቻ ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢፌደሪ ፕሬዝዳንት አቶ ሙላቱ ተሾመ የኢፌዴሪ መንግስት የ2008 ዓም በጀት ዓመት ዋናዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ለምክር ቤቶቹ አባላት ባቀረቡበት ወቅት እንደገለፁት በአገሪቱ እየተመዘገበ ያለውን ፈጣን ዕድገት በማጠናከር መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት ርብርብ ይደረጋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…