ለተቃዋሚዎች ውድቀት የሚታዩና የማይታዩ የራሳቸው ምክንያቶች
ከአዲስ ምዕራፍ
      የመድረክ የአመራር አባል የሆኑት ዶክተር መረራ ጉዲና እሁድ ህዳር 9 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም ለንባብ በበቃው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ የሰጡትን ቃለምልልስ በጥሞና አነበብኩት፡፡ “ለተቃዋሚዎች ውድቀት የሚታዩና የማይታዩ የኢህአዴግ እጆች አሉበት” የሚለው ከርሳቸው አባባል የተወሰደው ጥቅስ በርእስ መልክ መቀመጡ አንባቢን የሚስብ እንደሚሆን እገምታለሁ፡፡ እኔንም ጐትቶ ወደ ንባብ ያስገባኝ ይኸው ርእስ ነው፡፡ ርእሱ ገና ከመጀመሪያው ተጠያቂነትን ለመሸሽ ያለመ በመሆኑ ድክመትን የሚያሳይ ቢሆንም እነዚያን የሚታዩ የኢህአዴግ እጆች ከዶክተሩ ቃለምልልስ ለመፈለግ ንባቤን ቀጠልኩ፡፡
Pages: 1  2  3  


Folder # of Folders # of Documents  
Statment
Statment
0 3
Showing 1 result.

A statement Released from the Secretariat of the EPRDF on the Occasion of May 28 Victory Day
 
 
The victory of May 28 at which the nations, nationalities and peoples of our country, by overthrowing the brutal Dergue regime, laid foundations of development, democracy and peace marked its 21st anniversary. The armed struggle conducted by the entire peoples of our country to abolish fascistic regime of the Dergue that placed them in the merciless slavery and quagmire of poverty was led by correct political lines, the victory of which was sparkling and historical.
The victory of May 28 is the outcome of a revolutionary struggle achieved by the bodily and life sacrifices paid by many thousands of heroes and heroine freedom fighters.
This bitter struggle was extended by the entire population rallying behind the EPRDF and other forces fighting for freedom. The achievement of the victory is a double fold for it was not only bounded by abolishing the brutal system of the Dergue, but also it is the one that has opened the door to development, democracy and peace in our country, as well as that laid foundations for today’s Ethiopia that is moving forward on the truck of development and democracy.

 

                                         
                                          MORE

ሟርቱ ቢቀጥልም አልተበታተንንም!


 

 

ህገ መንግስታችን የአብዝሃነታችን ማሰሪያ፣ የልማትና ዴሞክራሲያችን መገለጫ
ሠይፈ ደርቤ
ማዕበል ጋዜጣ በታህሳስ 16/1987 ዓ/ም አንደኛ ዓመት ቁጥር አንድ እትሙ የፊት ለፊት ዜና ‹የመገንጠል መብትን ያረጋገጠው ህገ መንግስት ገና ከአሁኑ ህዝብ ማጫረሱን ጀመረ…› ይላል፡፡
ጋዜጣው ፅሁፉን በዚህ ርዕስ አይቋጭም፡፡ ‹‹ህገ መንግስቱ በፀደቀ ማግስት በሀገራችን የተለያዩ ክፍሎች ከመቼውም የከፋ የሃይማኖትና የብሄረሰቦች ግጭት ተከስቷል፡፡…

 

                      ተጨማሪ